• ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?

  • Dec 23 2024
  • Length: 13 mins
  • Podcast

ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?

  • Summary

  • በኢትዮጵያ የቀውስ አዙሪት ግድያ፣ አስገድዶ መደፈር እና መፈናቀልን ጨምሮ የተለያዩ ግፎች የተፈጸሙባቸው ዜጎች ፍትሕ ይጠብቃሉ። ሀገሪቱም ለሽግግር ፍትሕ እየተዘጋጀች ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ግጭት ሳይቆሙ፤ ሀገሪቱን ለቀውስ ለዳረጉ ጉዳዮች መፍትሔ ሳይበጅ ተግባራዊ የሚደረግ የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ለመፈወሱ በርካቶች ጥያቄ አላቸው።
    Show more Show less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.