• መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

  • Mar 6 2025
  • Length: 30 mins
  • Podcast

መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

  • Summary

  • ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-18 አማ54

    [10] በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። [11] የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። [12] መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። [13] ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። [14-15] እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ [16] በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ [17] የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። [18] በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

    Show more Show less

What listeners say about መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.