• የታኅሳስ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Jan 3 2025
  • Length: 13 mins
  • Podcast

የታኅሳስ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • -ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሠላም ለማስከበር አዲስ ተልዕኮ ከተቀበለዉ የአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት ጋር እንደምትተባበር አስታወቀች።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር የኢትዮጵያን ዕቅድ ይፋ ያደረገዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስትር ከሶማሊያ ፕሬዝድንትና ከሌሎች ባለሥልጣናት ጋር ትናንት ከተነጋገሩ በኋላ።----ኢትዮጵያ ዉስጥ የአፋር ክልልን በተከታታይ የመታዉ የመሬት መንቀጥቀጥ እሳተ ጎሞራ ሳያፈነዳ እንዳልቀረ ተነገረ።-----ጀርመንና ፈረንሳይ ለአዲሶቹ የሶሪያ ባለሥልጣናት ድጋፍ እንደሚሰጡ የሁለቱ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች አስታወቁ።ሁለቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ደማስቆ ዉስጥ ከአዳዲሶቹ የሶሪያ መሪዎች ጋር ተነጋግረዋል።ዜናዉ በዝርዝር።
    Show more Show less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about የታኅሳስ 25 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.