ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው Podcast By  cover art

ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው

ለባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደምክንያት ሲጠቀሱ የነበሩት አስገዳጅ የቦንድ ግዢና የብድር ጣሪያ ገደብ የሚደነግጉ መመሪያዎች ሊሻሩ ነው

Listen for free

View show details

About this listen

ሰሞኑን በሀገር አቀፍ ደረጃ 'ከፊል' ያሉትን የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ላይ ያሉት የጤና ባለሙያዎች ያነሷቸው የደመወዝ፣ የጥቅማ ጥቅምና ምቹ የሥራ ሁኔታ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ካላገኙ 'ሙሉ' የሥራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ እንደሚችሉ አሳሰቡ፤ የጤና ሚኒስቴር አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ።
adbl_web_global_use_to_activate_T1_webcro805_stickypopup
No reviews yet