"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ Podcast By  cover art

"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ

"ከአክሊሉ ኃብተወልድ ወዲህ ከተማ ይፍሩ፣ ምናሴ ኃይሌና ይልማ ደሬሳ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ታላላቅ ዲፕሎማቶች ናቸው" አምባሳደር ዘውዴ ረታ

Listen for free

View show details

About this listen

በ77 ዓመታቸው ከአንድ አሠርት ዓመት በፊት ከእዚህ ዓለም ከመለየታቸው በፊት የቀድሞው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ፣ ደራሲ፣ ጋዜጠኛና ዲፕሎማት ከነበሩት አምባሳደር ዘውዴ ረታ ጋር በሙያ ሕይወታቸው፣ የሥነ ፅሁፍ በረከቶቻቸውና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዙሪያ አተያያቸውን አጋርተውናል። የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግም ዳግም አቅርበነዋል።
adbl_web_global_use_to_activate_T1_webcro805_stickypopup
No reviews yet