• DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Jan 1 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • ኢትዮጵያ በጠና የታመሙ ሰዎች “የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ” በመሣሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ ሰው ሠራሽ የአተነፋፈስ ዕገዛ ማቋረጥን የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀች። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሁለት የአምቡላንስ ሾፌሮች በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በተፈጸመባቸው ጥቃቶች ቆሰሉ። የዋጋ ግሽበት “ከፍተኛ እና በመካከለኛ ጊዜ ሊደረስበት ከታሰበው የባለ አንድ አኃዝ ግብ በላይ መሆኑን” የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍ እና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮ (AUSSOM) በይፋ ሥራ ጀመረ። የአይቮሪ ኮስት ፕሬዝደንት አላሳን ዋታራ የፈረንሳይ ወታደሮች በዓመቱ መጨረሻ ከሀገራቸው ለቀው እንደሚወጡ አስታወቁ።
    Show more Show less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about DW Amharic የታኅሳስ 23 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.