• DW Amharic የታኅሳስ 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Jan 4 2025
  • Length: 7 mins
  • Podcast

DW Amharic የታኅሳስ 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • የመሬት መንቀጥቀጥ ካሰጋቸው በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎች ከ14,000 በላይ ሰዎች ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወራቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ባለፉት 15 ገደማ ሰዓታት አምስት የመሬት መንቀጥቀጦች መከሰታቸውን ጉዳዩን የሚከታተሉ የአውሮፓ እና የአሜሪካ የምርምር ተቋማት መዝግበዋል። ከ9 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ልጆች ከትምህርት ቤት ውጪ መሆናቸውን ናቸው። የናይጄሪያ ታጣቂዎች አምስት የካሜሩን ወታደሮች ሁለቱ ሀገሮች በሚዋሰኑበት ድንበር አካባቢ ገደሉ። እስራኤል በጋዛ በፈጸመቻቸው የአየር ጥቃቶች 62 ሰዎች ተገደሉ። ዩክሬን በአሜሪካ ሠራሽ ሚሳይል ጥቃት ሞከረች ያለችው ሩሲያ እንደምትበቀል ዛተች
    Show more Show less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about DW Amharic የታኅሳስ 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.