SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ Podcast By SBS cover art

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

By: SBS
Listen for free

About this listen

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።Copyright 2025, Special Broadcasting Services Politics & Government Social Sciences
Episodes
  • "ልጄ ገዛኸኝ በመኪና አደጋ ከማለፉ በፊት 'እናቴ ይቅር በይኝ' ብሎኝ ነበር፤ ለካስ ስንብት ነው፤ በሕልፈቱ ልቤ ተሰብሯል" እናት ድንቅነሽ አሸብር
    May 23 2025
    "ጌታሁን በጣም ጥሩ ሰው ነው፤ ተፈጥሮን የሚያደንቅ ነበር። ብንለያይም በሕልፈቱ በጣም አዝኛለሁ" በመኪና አደጋ ሕይወቱ ያለፈ የጌታሁን ዝግታ የቀድሞ ባለቤት ዳናዊት ሕሉፍ። የወጣት ገዛኸኝ ታደሰ ፀሎተ ፍትሐት ቅዳሜ ግንቦት 16 / ሜይ 24 በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን 9:30 am ከተከናወነ በኋል የቀብር ሥነ ሥርዓቱ የሚፈፀም ሲሆን፤ የአቶ ጌታሁን ዝግታ የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅርቡ ይከናወናል።
    Show more Show less
    13 mins
  • ኢትዮጵያ ከቻይና - ቻይና ከኢትዮጵያ የሚሹት ምንድን ነው?
    May 22 2025
    በአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ የኢትዮ ቻይና ዲፕሎማሲያዊና ምጣኒ እሃብታዊ ግንኙነቶችንና የወደፊት ውጥኖቻቸውን አጋርተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
    Show more Show less
    9 mins
  • ከማገብት እስከ ሕወሓት - አምባሳደር ስዩም መስፍን
    May 22 2025
    በአሁኑ ወቅት በሕይወት የሌሉት የቀድሞው የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ስዮም መስፍን በሕይወት ሳሉ ከSBS አማርኛ ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ ከትጥቅ ትግል ጅማሯቸው ተነስተው፤ ከሕወሓት አመራር በፈቃዳቸው ስለምን እንደተሰናበቱ አስረድተው ነበር (የSBS 50ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ዳግም የቀረበ)።
    Show more Show less
    16 mins
adbl_web_global_use_to_activate_T1_webcro805_stickypopup
No reviews yet