• እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ፍቅርን ልበሱ

  • Feb 2 2025
  • Length: 8 mins
  • Podcast

እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ፍቅርን ልበሱ

  • Summary

  • ቈላስይስ 3:12-14

    [12] እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደ መሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤ [13] እርስ በርሳችሁ ተቻቻሉ፤ ከእናንተ አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖር ይቅር ተባባሉ፤ ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌላውን ይቅር በሉ። [14] በእነዚህ ሁሉ ላይ ሁሉን በፍጹም አንድነት የሚያስተሳስረውን ፍቅርን ልበሱት።

    Show more Show less

What listeners say about እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ፍቅርን ልበሱ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.