Evangelist Elsabet Tasisa

By: Evangelist Elsabet Tasisa
  • Summary

  • የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን። እህታችሁ ኤልሳቤጥ ነኝ '' የለት ግንኙነት'' (Daily encounter) በሚል ርእስ የኔንና የተለያዩ ቅዱሳንን የየለት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ያላቸውን ግንኙነታቸውን መነካታቸውን የሚያጫውቱበት (Evangelist Elsabet Tasisa ) በሚል Podcast ስናዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ። ተባረኩበት።

    Evangelist Elsabet Tasisa
    Show more Show less
Episodes
  • ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?
    Feb 1 2025

    ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?

    ዘመን እየተጠናቀቀ በመጣ ቁጥር ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚሞክር ነገርች እየጨመረ እንደሚመጡ ግልፅ ነው።

    እኛ ግን በወደደን በክርስቶስ በዚህ ታላቅ ፍቅር ውስጥ ተሰውረን

    በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካገኘነው ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን የሚችል ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ።

    ወደ ሮም ሰዎች 8:35

    [35] ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? ችግር ወይስ መከራ? ስደት፥ ወይስ ራብ? ወይስ ራቊትነት፥ ወይስ አደጋ? ወይስ ሰይፍ?

    Show more Show less
    11 mins
  • እየጸለየም ሳለ ሰማይ ተከፈተ
    Feb 1 2025

    ሕዝቡ ሁሉ ከተጠመቀ በኋላ ኢየሱስም ተጠመቀ፤ እየጸለየም ሳለ ሰማይ ተከፈተ፤

    Now when all the people were baptized, Jesus was also baptized, and while He was praying, the [visible] heaven was opened,

    Show more Show less
    9 mins
  • እኔ ለክርስቶስ ሞቻለሁ እናንተስ ?
    Feb 1 2025

    ወደ ገላትያ ሰዎች 2:20

    [20] ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።

    Show more Show less
    8 mins

What listeners say about Evangelist Elsabet Tasisa

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.