• እንገኝ ! ይገኝልናል ። በእግዚአብሔር ፊት ፀንተን እንቁም
    Feb 2 2025

    ትንቢተ ዕንባቆም 2:1

    [1] በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፥ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።

    Show more Show less
    15 mins
  • እናንተ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ ፍቅርን ልበሱ
    Feb 2 2025

    ቈላስይስ 3:12-14

    [12] እንግዲህ የተቀደሳችሁና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች እንደ መሆናችሁ ርኅራኄን፣ ቸርነትን፣ ትሕትናን፣ ጨዋነትንና ትዕግሥትን ልበሱ፤ [13] እርስ በርሳችሁ ተቻቻሉ፤ ከእናንተ አንዱ በሌላው ላይ ቅር የተሰኘበት ነገር ቢኖር ይቅር ተባባሉ፤ ጌታ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ሌላውን ይቅር በሉ። [14] በእነዚህ ሁሉ ላይ ሁሉን በፍጹም አንድነት የሚያስተሳስረውን ፍቅርን ልበሱት።

    Show more Show less
    8 mins
  • ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?
    Feb 1 2025

    ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው?

    ዘመን እየተጠናቀቀ በመጣ ቁጥር ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚሞክር ነገርች እየጨመረ እንደሚመጡ ግልፅ ነው።

    እኛ ግን በወደደን በክርስቶስ በዚህ ታላቅ ፍቅር ውስጥ ተሰውረን

    በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካገኘነው ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን የሚችል ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ።

    ወደ ሮም ሰዎች 8:35

    [35] ከክርስቶስ ፍቅር ሊለየን የሚችል ማነው? ችግር ወይስ መከራ? ስደት፥ ወይስ ራብ? ወይስ ራቊትነት፥ ወይስ አደጋ? ወይስ ሰይፍ?

    Show more Show less
    11 mins
  • እየጸለየም ሳለ ሰማይ ተከፈተ
    Feb 1 2025

    ሕዝቡ ሁሉ ከተጠመቀ በኋላ ኢየሱስም ተጠመቀ፤ እየጸለየም ሳለ ሰማይ ተከፈተ፤

    Now when all the people were baptized, Jesus was also baptized, and while He was praying, the [visible] heaven was opened,

    Show more Show less
    9 mins
  • እኔ ለክርስቶስ ሞቻለሁ እናንተስ ?
    Feb 1 2025

    ወደ ገላትያ ሰዎች 2:20

    [20] ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።

    Show more Show less
    8 mins
  • As was His custom on the Sabbath day. And He stood up to read.
    Jan 28 2025

    የሉቃስ ወንጌል 4:16 አማ54

    [16] ወዳደገበትም ወደ ናዝሬት መጣ፤ እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገባ፥ ሊያነብም ተነሣ።

    ልማዳችን ኢየሱስ

    ልማዳችን ፀሎት

    ልማዳችን ህልውናው

    ልማዳችን የእግዚአብሔር ቃል ማንበብ ማሰላሰል

    ''ልማዳችን በክርስቶስ የህይወት ስርአት ውስጥ የመመላለስ ህግ ነው።

    Show more Show less
    12 mins